ሰላም ሰላም ተወዳጆች እንዴት ናችሁልጅቷ ጋ በዲስታንስ አልፎ አልፎ እየተገናኘን ለ1 አመት አብረን ቀይተናል ከዚያ ከድሮ ቦይፍሬንዷ ጋ በተያያዘ ያልጠሩ ጉዳዮችን ሳይ በ2014 መጀመሪያ ላይ ተለያየን እኔም አዲስ ሠው ተዋውቄ 2015 መጨረሻ አካባቢ አግብቼ የአንድ ሴት ልጅ አባት ነኝ ይሁን እንጂ እስከ አሁን 2017 ድረስ የቀድሞዋ ፍቅረኛዬን በተደጋጋሚ በህልሜ አያታለሁ ባለቤቴ ስሟን ታውቃታለች በህልሜ አውርቼ ከምወዳት ባለቤቴ ጋ እንዳልጣላ ሁሉ እፈራለሁ ወገኖቼ ምን ጉድ ነው እየሆነ ያለው ? ምን ላድርግ በአካል ብዙ ጊዜ አንገናኝም አሁን እንዲያውም በትምህርት ምክንያት ከሁለቱም እርቂያለሁ ይሁን እንጂ ዛሬ በህልሜ ባለቤቴንም የቀድሞዋንም አይቻቸዋለሁ ባለቤቴን ብዙም አላያትም ይህችኛዋን ግን ሁሌ ነው የማያት ምንድን ነው ያደረገችብኝ ነገር መፍትሔ ስጡኝ እስቲ አመሠግናለሁ
Nov 17, 2024Fetari hoy endezi ayint bal endasetegn Amen
Nov 17, 2024