#ለሀገሬ_ምንም_ሳልሰራላት_መሞት_አልፈልግም!! ሁላችንም ሀገራችንን እንወዳታለን ነገሩን ኑሮን ብናማርርም😫 ቃላችን ምናልባት አልወዳትም ቢል እንኮን ህልማችንን ውጪ ውጪ ቢሆንም አሁንም ያ ጀጋናው🫡 ህዝብ እሚወዳት እሚሳሳላት ደሙን🩸 እሚገብርላት ያ!! ክንድ💪 እንዳለ አውቃለሁ ግን እንደሸጥናት ነው እሚሰማኝ ስትሰቃይ እያየናት ዝም🤫 ጭጭ🤐 ድረሱልኝ ስትል በፍራቻ ምክንያት ዝም በሆነ ክልል እምትገደለው እናት ናት እኮ የኛ ኢትዮጵያ❤️ በሆነ ቦታ ላይ እምትደፈረው ህፃን ልጅ😭 ናት እኮ የኛ ኢትዮጵያ በጥፊ የተመታው ከነቤተሰቡ የተገደለው የነፍስ አባት ነው እኮ የኛ ኢትዮጵያ፡፡ ከዛ ምን እንላለነን የሆነ ሰው መቶ ከዚ መከራ ይገላግለናል😏really man አዎ ይመጣል ግን የትኛው ሁላችንም ፓለቲክስ የሚባል ነገር ላይ እጃችንን መክተት አንፈልግም🚯 ለምን? እኛን ነው እኮ እምጠብቀው የሆነ መሪ ልክ እንዳልሆነ ካሰባችሁ ለምን እጃችሁን አከቱም ብንሞት እኔና ከንተ ነን እምንሞተው let's do this guys gather here ena hasab situgn minalibatim behone tiwilid እምንናፍቃትን ethiopia enagegnat yihonal abatochachin enadazinubin መስውትነታቸው ከንቱ አይቅር አጥንታቸውን እናረስርሰው❤️ እስቲ ሀሳብ
Nov 16, 2024i think the country u talked about lived and died on the heart of our forefathers we r just hungry bro 😁😁😁
Nov 17, 2024