#personal
የህልም ፍቺ የምታውቁ ሰዎች መልሱልኝ በህልሜ የሞቱ ጎረቤታችንን አስፖልት ሳሻግራቸው አየሁኝ እና ምንድነው ፍቺው
Nov 16, 20245 engagements
የህልም ፍቺ የምታውቁ ሰዎች መልሱልኝ በህልሜ የሞቱ ጎረቤታችንን አስፖልት ሳሻግራቸው አየሁኝ እና ምንድነው ፍቺው
Nov 16, 2024ቀድመው ያረፉት ብፁአን የኮሪደር ልማቱን ስለማያውቁት እንዳይቀጡ ያኽል ረድተሃቸው ነው።
Nov 17, 2024If u can remember the details of ur dream & write it in good grammar, ...chat Gpt🧐
Nov 17, 2024በለው እኔ ደግሞ ከሞተሰው ጋር አልፋታ ብዬ 😂😂😂በቃ ልንሄድ ነው እኔና አንቺ 🚶♀️🚶♀️🚶♀️
Nov 17, 2024Awerseweh nw yehedut man😄
Nov 17, 2024There is some missing detail...muluwn lemastawes mokr
Nov 17, 2024