ሰላም እንዴት ናችሁ እድሜ 27 ነው ትምህርት ከጨረስኩ 3 አመት ሆኖኛል በ computer science degree አለኝ እስካሁን ግን ምንም አይነት ስራ እየሰራሁ እይደለም ብዙጊዜ የራሴን ስራ ለመስራት ፈልጋለሁ ግን እስካሁን ካሳብ የዘለለ ማምጣት አልቻልኩም በተማርኩት በቂ የሚባል እውቀት አለኝ ብዬ አስባለሁ ማንም ግን ሊቀጥረኝ አልቻለም ምክንያቱ ምን እንደሆነ አልገባኝም ብዙ ጊዜ እኔ support የማደርጋቸው ናቸው ካጠገቤ ስራ ሚያገኙት አሁን ላይ ቢሆንለኝ የራሴን ብሰራ ደስተኛ ነኝ አሁን ላይ በጣም እየተጨነኩ ነው በዚህ የተነሳ ታማሚ ሆኛለሁ እሱም ደግሞ ሌላ ስቃይ ነው እባካችሁ የስራም ሆነ የልምድ ሃሳብ ያላችሁ ምን ልስራ PLEASE አግዙኝ
Nov 15, 2024Start trading i can share you course for free
Nov 17, 2024