Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ሴቶች ግን ለምንድነው ጫማችሁን መሬት ላይ እየጎተታችሁ ምትሄዱት ? ማለት ለእግራችሁም እኮ ጥሩ አይደለም ብዬ ነው
Nov 14, 20246 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ሴቶች ግን ለምንድነው ጫማችሁን መሬት ላይ እየጎተታችሁ ምትሄዱት ? ማለት ለእግራችሁም እኮ ጥሩ አይደለም ብዬ ነው
Nov 14, 2024ሁላችንም አይደለንም 😊
Nov 17, 2024Sitil
Nov 17, 2024ቀለል ያለ ጫማ ስናደርግ ነው እንደሱ የሚሆነው ፤ ልጥፍ ልጥፍ እያለ ለመራመድ ስለማይመች ነው። 😂
Nov 17, 2024