አይዞህ እኔን ፤ የተሻለ ቀን ይመጣል! ንሰሐ ገብተን ራሳችንን ብናጠፋ ይቅር አንባልም! ... የሚሰማንን ስብራት ፤ ሀዘን ፤ ድባቴ እና የሰይጣንን ፈተና ታግለን በህይወት መቆየታችን ግን ያሸልመናል። አንዳንዴ አዕምሮህ በጣም ሲከብድህ አሁን ላይ ማሳካት ያለብህ ትልቁ ነገር በህይወት መቆየት ብቻ እንደሆነ ተረድተህ እሱ ላይ አተኩር ፤ ሌላው ሁሉ ይደርሳል። ❤️
Nov 17, 2024አይዞህ እኔን ፤ የተሻለ ቀን ይመጣል! ንሰሐ ገብተን ራሳችንን ብናጠፋ ይቅር አንባልም! ... የሚሰማንን ስብራት ፤ ሀዘን ፤ ድባቴ እና የሰይጣንን ፈተና ታግለን በህይወት መቆየታችን ግን ያሸልመናል። አንዳንዴ አዕምሮህ በጣም ሲከብድህ አሁን ላይ ማሳካት ያለብህ ትልቁ ነገር በህይወት መቆየት ብቻ እንደሆነ ተረድተህ እሱ ላይ አተኩር ፤ ሌላው ሁሉ ይደርሳል። ❤️
Nov 17, 2024Mwedew video eski ketekemeh
ለምን ራስህን ታጠፋለህ? አንተ ባልሰራኸው ሥጋ፣ ባልሠራሀት ነፍስ ላይ የማዘዝ ስልጣን እኮ የለህም። ይገባኛል፣ መኖር ከባድ ነው፣ በሕይወትህ ተከፍተህ ይሆናል። ግን አምላክም ዝም ያለህ እንድትጠነክር ነው፣ ወርቅ በእሳት ይፈተን አይደል። በእምነትህ ጽና፣ አይዞህ ሁሉም ያልፋል።
Nov 17, 2024ይቅርብህ የኔ ወንድም የሀጢያቶች ሁሉ ትልቅ ራስን ማጥፋት ነው ለሚያልፍ ቀን ከአምላክህ አትጣላ አሁን ንስሀ ገብተህ ሌላ ሀጢአት ብትሰራ እንደገና ንስሀ መግባት አለብህ ራስሀ በኋላ ያው ወደሞት ሄድክ ስለዚህ ከነሀጢያትህ ሞትክ ማለት ነው የኔ ወንድም ቤተክርስትያን ሂድ ጸልይ እኔም በዚ ሁኔታ አልፌ አውቃለው ካለፈ በኋላ ግን ለዚ እንዴ እንደዛ አስቤ የነበር አልኩ ስለዚህ በርታ እባክህ አታድርገው🙏🙏🙏
Nov 17, 2024Well, the answer is no. የአግዚአብሔርን መንግስት በብልጠት መውረስ አይቻልም:: ይሁዳም ክርስቶስ ሞቶ ነፍሳትን ከሲኦል ወደ ገነት አንደምመልስ አውቆ ነበር ቀድሞ አራሱን ሊያጠፋ የሞከረው ግን አልተሳካም so ማናችንም በፍቃዳችን አልመጣንም በራሳችን ፍቃድም አንመለስም አየመረረንም ቢሆን እራሱ አስክወስደን መጠበቅ ነው
Nov 17, 2024በጣም ሲከፋኝ እራሴን ምጠይቀው ጥያቄ ነው🥺
Nov 17, 2024Wendem alem erasen matfat fetehat erasu yelelew 2 mot naw atasbew seyetan endiashenfe atfekedelet ante ahun kaschenke ketechgerekew belaye nehe awekalew esu ahun aytayhem gen Haku esu naw egzabher kante gar yehun dengel maryam bezerfaf kemisu tegardeh.
Nov 17, 2024https://vm.tiktok.com/ZMk8CojT7/
Dec 28, 2024ጥሩ ነዋ ያለም ያርገው
Dec 23, 2024የማንነት ጥያቄዎች ታዲያ በወላጅ ኮ አይመለሱም። እዚህ ምድር ላይ ግን እናትም አባትም ከሌለህ በትልቁ ትሰቃያለህ። እረዳሃለሁ ማለት አይደለም ግን ወላጅ ያላቸው ልጆችም በትልቅ ብቸኝነት ውስጥ አበሳቸውን እየበሉ ይኖራሉ።አታውቅ ይሆናል ግን እናት ኖሯቸው እናታቸውን የሚፈልጉ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጋ። ይህ ስሜት መምጣቱ ጥሩ ነው። ቢቀጥልም በመጥፎ አትውሰደው በህይወት ውስጥ አሳዛኝ ነገሮች የሚከሰቱት የአመታት ጥያቄም ሆነ ሀዘን ካለ ሊቋጭልህ ነው። መልስህን ዘገየም ፈጠነም ታገኘዋለህ። ጉዞውን በዚህ ስሜት ጀምረኸዋል። ልክ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንደሚባለው... በምን እንደምንረዳህ ባላውቅም ሰው በትክክለኛ መንገድ ካለበት ህመም መከራ ጎትተው የሚያወጡህ እነዚህ የብቸኝነት የድብርት የጭንቀት የበታችነት ስሜት መሰማት ኢንትሮቨርት መሆን ራስን የማጥፋት ስሜት የራስን የመጥላት ስሜት በሰዎች መከዳት መገፋት ማጣት ከሰራ ያለምንም ምክንያት መባረር ..ወዘተ.. ናቸው!!! አንተም ካለህ ጨምርበት እነዚህ ምድር ላይ የማይገኙ የእውነተኛው ድህነት የውስጥ ሰላም እና እረፍት መነሻ መቀስቀሻ ደውሎች ናቸው። እነሱ ራሳቸው ይመሩሃል። በተለይ ይህን ለተረዳ ሰው በነሱ ከመዋጥ ይልቅ ለምን ወደ ህይወቱ እንደመጡ ተገንዝቦ ከእስራቱ ነፃ ይወጣል እንዲሁ ህይወቱን ያስተካክላል። እንግዲህ መልስህን እንድታገኝ እመኛለሁ 😊🙏
Dec 15, 2024ይቅርብህ የኔ ወንድም የሀጢያቶች ሁሉ ትልቅ ራስን ማጥፋት ነው ለሚያልፍ ቀን ከአምላክህ አትጣላ አሁን ንስሀ ገብተህ ሌላ ሀጢአት ብትሰራ እንደገና ንስሀ መግባት አለብህ ራስህን ካጠፍህ በኋላ ግን ያው ወደሞት ሄድክ ስለዚህ ከነሀጢያትህ ሞትክ ማለት ነው የኔ ወንድም ቤተክርስትያን ሂድ ጸልይ እኔም በዚ ሁኔታ አልፌ አውቃለው ካለፈ በኋላ ግን ለዚ ነው እንዴ እንደዛ አስቤ የነበር አልኩ ስለዚህ በርታ እባክህ አታድርገው🙏🙏🙏 By: Anonymous 🎖 0 rep a few seconds ago
Nov 17, 2024አይልህም።በዚህ ምድር ውስጥ ስትኖር ራስን ማጥፋት ምንም የማይወጣለት ውሳኔ ነው። ነገር ግን ይህን ውሳኔ ስለወሰንክ ችግሮችህ ስቃይህ መከራህ አይድንም። የምትፈወሰው ወይም ችግርህን የምታስተካክለው በመኖር እና በመኖር ብቻ ነው። ለዛ ነው ያለነው እንጂ ደስ ብሎን አንተ ያሰብከውን ሳናስብ ቀርተን አይደለም። 😉ማሰብ ያለብህ ስለ ሀጥያት ይቅር ማለት አለማለት ሳይሆን እንዴት መፍትሔ ላምጣ ብለህ ነው።
Nov 17, 2024