በጣም የማፈቅራት ልጅ አለች ግን ዝምተኛ ነኝ የወሬ ችሎታ የለኝም የማወራው ይጠፋኛል ፍቅረኛዬ በደንብ ስለማላወራት ችላ ያልኳት ለሷ ፍቅር የሌለኝ ሰው አድርጋ ነው የምታዬኝ እኔ ግን በጣም አፈቅራታለሁ። እስኪ እናንተ ወሬኛ አድርጉኝ። ከፍቅረኛዬ ጋር ስሆን በስልክ ሳወራት ስለምን ላውራት እናንተ ፍቅረኛችሁ ጋር በምን ጉዳይ ነው ለረዥም ሰአታት የምታወሩት? Just give me sample
Nov 14, 2024እንዳይደብራት ዝም ላለማለት ምናምን ብለህ አታውራ 😕 ማውራት ያለብህን ለማውራት ግን አትፍራ ዝም ብለህ ቀባጥር የሚሉህን አትስማ 🙄
Nov 15, 2024