እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ሴት ነኝ እና አሁን ላይ ሀይማኖቴን ማወቅ እፈልጋለው ( u guys know most of us mnm anawkm ) እና ከየት መጀመር ፣ እንዴት መጀመር እንዳለብን ሞንም አላውቅም almost በስርአት ፀሎትና ስግደት እራሱ እንዴት ማድረግ እንዳለብኝ እንዳለብኝ አላውቅምማለት ይቻላል ። እባካቹን ዲያቆን , ቄስ Or ስለዚህ ነገር እውቀት ያላቹ ሰዎች ስለዚህ ነገር ብትነግሩኝ Quick note : በመልካም ፍቃደኝነት እኔን ለንስሀ ማብቃት ሚፈልግ ሰው Please Please inbox me .... thankyou
Nov 14, 2024Yene enat trust me you will not get the person you need here this is a very personal matter Ask God to direct you not human being on the app
Nov 15, 2024