#religion
ሰላም እንዴት ናችሁ? አስራት በኩራት ስናስገባ ለቄስ ነው የ አስራት በኩራት ብለን መስጠት ያለብን? ሙዳይ ምፅዋት ውስጥ ማስገባት አንችልም? እና ደግሞ ለቤተ-ክርስቲያን ብቻ ነው የምናስገባው? በማስገባቱ ፋንታ የተቸገረን ብንረዳበት እንደ አስራት በኩራት ይሆናል? ስለ ቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ🙏
Nov 14, 20245 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ? አስራት በኩራት ስናስገባ ለቄስ ነው የ አስራት በኩራት ብለን መስጠት ያለብን? ሙዳይ ምፅዋት ውስጥ ማስገባት አንችልም? እና ደግሞ ለቤተ-ክርስቲያን ብቻ ነው የምናስገባው? በማስገባቱ ፋንታ የተቸገረን ብንረዳበት እንደ አስራት በኩራት ይሆናል? ስለ ቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ🙏
Nov 14, 2024አስራት በኩራት ለንስሃ አባት ሳይሆን የሚሰጠው ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ የአሰራት በኩራት እንዲሁም ሌሎች የሚከፈሉበት ቦታ አለ ስትሰጪ የክርስትና ስምሽን ተናግረሽ ደረሰኝ ይቆረጥልሻል። አስራት ማለት ከአስር አንዱን ለእግዚአብሔር ማለት ነው ስለዚህ ለኔቢጢ የሚሰጠው ሌላ ነው ይህ ግን ቀጥታ ለቤተክርስቲያን ነው መግባት ያለበት ክርስትና ስምሽም በጸሎት ወቅት ይነሳልሻል ማለት ነው።
Nov 15, 2024ለንስሃ አባትሽ በደረሰኝ። አብርሃም ለካህኑ መልከፄዴቅ፥ እንደሰጠ አስራት በኩራት ለሌላ አይሰጥም። እመ ሳሙኤል ሐና ለካህኑ ዔሊ እንደሰጠች ስዕለትም እንደዛው።
Nov 14, 2024Can you explain more please?🙏
Nov 14, 2024I don’t get about that anyhow For more ask @deaconchernet check his telegram channel description
Nov 15, 2024