Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌 እኔ ምለው ቆይ ቆይ ግን በፊት በፊት መኪና እንዳይበላክ ነበር የምንባለው አሁን አሁን ግን እንዳይገጭህ ሆኗል እና የኔ ጥያቄ መኪና መባላቱን አቁሞ ነው? ካቆመስ ልምን? በተለይ መኪና በሚባላበት ዘመን የነበራችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
Nov 13, 202411 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌 እኔ ምለው ቆይ ቆይ ግን በፊት በፊት መኪና እንዳይበላክ ነበር የምንባለው አሁን አሁን ግን እንዳይገጭህ ሆኗል እና የኔ ጥያቄ መኪና መባላቱን አቁሞ ነው? ካቆመስ ልምን? በተለይ መኪና በሚባላበት ዘመን የነበራችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
Nov 13, 2024befits hiwot sileneberen mekina endaybelan enfera nbr... ahun yaw already yetebela ekub yehone life silehone mitggefaw yigechihal enji mnhn yibelal ?
Nov 13, 2024አንተን ነበር ጠቅላይ ሚንስትር ማድረግ!😓 በላህም ገጨህም ነፍስህን ይዞ ነው የሚሄደው።
Nov 13, 2024ዳይት ጀምሮ ይሆናላ
Nov 13, 2024ወይ የውይይት ታክሲ ትውልድ እንዲህ ሆናችሁ ቀራቹ
Nov 13, 2024Sira at beza eko wegen
Nov 13, 2024እኔ ምልህ በእንግሊዘኛ ከራስህ ጋር ለብቻህን ስትሆን ምታወራውን ተውከው ወይስ አሁንም እንደዛው ነህ
Nov 13, 2024Mercy bro ሊተውኝ መች ሰጠኸው
Nov 14, 2024Btmm ygermal
Nov 14, 2024Ahun lay abzagnochu mekinawoch vegan ena eco-friendly slehonu new
Nov 14, 2024gechehm belahm bibal tbe same new🙄
Nov 14, 2024አዎ በፊት የነዳጅ ስለ ነበር ነዳጅ በደምብ ይበላ ስለ ነበር ይሄ ነገር ለሰውም አይመለስም ብለው ነው መሠለኝ አሁን ግን የ electric ስለሆነ
Nov 13, 2024