#health
|የታዘዘልኝ ጠብታ 'PHENICOL' አይኔ ከቅዳሜ ጀምሮ እንደዚህ ነበር እና የታዘዘልኝን መድኃኒት Google ሳረግ የBacteria ነው የሚለው ግን ምንም ለውጥ አላየሁበትም ቤት ውስጥ ንፋስ እንዳይነካኝ በመነፅር ሆኜ እንኳን በጣም ያቃጥለኛል የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ መልሱልኝ
Nov 13, 202411 engagements
|የታዘዘልኝ ጠብታ 'PHENICOL' አይኔ ከቅዳሜ ጀምሮ እንደዚህ ነበር እና የታዘዘልኝን መድኃኒት Google ሳረግ የBacteria ነው የሚለው ግን ምንም ለውጥ አላየሁበትም ቤት ውስጥ ንፋስ እንዳይነካኝ በመነፅር ሆኜ እንኳን በጣም ያቃጥለኛል የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ መልሱልኝ
Nov 13, 2024You have very dry eyes that might be why it burns
Nov 13, 2024Your eye might be dry; try using artificial tears.
Nov 13, 2024buy eye drop which is dexamethasone + ciprofloxacilin ezaw pharmacy yisetuhal
Nov 13, 2024It's black as hell man ohh
Nov 13, 2024