ስላም እንዴት ናቸው አንዴ ነገር ተባበሩኝ እባካችሁ እንደ tiktok challengem ብሆን ጀምሩልኝ Please እኔ የምኖረው አሳዳጊ ጋር ነው እናም በትምህርት ሎላ ቦታ ተከራይቼ የምኖረው ለትምህርት ቤት እና ለቤት ክራይ እየከፈልኩኝ ነው የምኖርው አሁን ላይ አሳዳጊዎች ለቤት ክራይ እና ለትምህርት ቤት ክፍያ ዝም አሉኝ ምንም birr ሳይልኩልኝ እና የቤት ክራይ በቅን 6 ነው ምንም ነገር እጄ ላይ የለም በጭንቀት መማር አልቻኩኝም ምግብ እራሱ ሰርቻ መብላት አልቻልኩም ገንዘብ እጅ ላይ ካለመኖሩ የተነሳ ወደ ዘመድ ጋር እንዳልሄ family በህይወት የሉኝም የማውቀው ሰው የለም በጣም ከፈቶኛል በጣም ከምችለው በላይ ቀን እና ማታ ማልቀስ ሆንዋል ስራይ በዛላይ ትምህርቴ እንዳላቋርጥ ዘንድሮ ነው የምጨርሰው ትምህርቱን ትቼ ስራ እንዳልጀምር Please ቅን ልቦች እባካችሁ ለእርዳታ እጃቸውን ዘርጉልኝ ዋጋውን ከእግዚአብሔር ታገኛላቹው ብጨንቀኝ ወደእናንተ መጣው 😭😭😭
Nov 13, 2024btmm nw yazenkut enem temari negn bredash des ylegn nbr fetari yrdash
Nov 13, 2024