Orthodox negn ena be wechi hager negn hatiyategna negn ena nesha megbat felgi nber betchrstiyan yelem akababiye mn larg
Nov 13, 2024ሙስሊም ሆነሽ ወንጀል ብትሰሪ ኖሮ አንድ ጊዜ ብቻ እጅሽን ወደ አላህ አንስተሽ 'ጌታዬ አጥፍቻለሁ ማረኝ' ብትዪው አላህ ምህረቱን ይሰጥሽ ነበር። ሙስሊም ላደረገኝ አምላክ አላህ ምስጋና ይገባው። ያ ወንጀል በሰራን ጊዜ ምህረቱን ለማግኘት ወንጀልና ነውራችንን ለሰው ተናዘን በአማላጅ ምህረትን የምናገኝ ያላደረገ ጌታ ሁሌም የተመሰገነ ይሁን። ኢላሂ ሙስሊም ሆኜ ግደለኝ። (Ask Anything በተቀላቀልኩ በዚህ 3 አመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያናዊ ጥያቄ ተጠይቆ ኢስላማዊ መልስ ሰጠሁ። ጽሑፌ ትንኮሳም ነቀፋም የለውም። ንጽጽር ብቻ ነው።)
Nov 13, 2024