#other
Hi everyone.. ምን መሰላችሁ በፊት ላይ ጥሩ ገቢ ነበረኝ እና ለአንዳንድ ሕፃናት ትምህርት ሲጀመር ጫማ እና ልብስ እገዛላቸው ነበር አሁን ላይ ግን ሥራ አቁሜ ነው ያለሁት እና ምንም ሳላደርግላቸው ህዳር ወር ገባ እና አንደኛው ልጅ ትናንት በእናቱ ስልክ ደወለልኝ እንዴት እንዳፈርኩ አታቁም😔 አቅሙ እና ፍላጎቱ ያላቺሁ እባካቺሁ አግዙኝ ለማታምኑኝ ልጁን ላገናኛቺሁ አቺላለሁ🙏
Nov 13, 20241 engagements