#religion
ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሁለት የፍቅር ግንኙነት ለይ ያሉ ሰዎች ንሰሀ ሲገቡ ዝሙት እንደፈፀሙ ተናግረዉ ከዛ በዋላ እስኪጋቡ ድረስ ምንም አይነት ነገር ማረግ አይችሉም ወይ?
Nov 13, 20246 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሁለት የፍቅር ግንኙነት ለይ ያሉ ሰዎች ንሰሀ ሲገቡ ዝሙት እንደፈፀሙ ተናግረዉ ከዛ በዋላ እስኪጋቡ ድረስ ምንም አይነት ነገር ማረግ አይችሉም ወይ?
Nov 13, 2024that is the whole point adel ende... nisha fikad meteyekia form adelem eko 😂😂😂
Nov 13, 2024It's better to ask them fathers of the Church.
Nov 13, 2024ኧረ ይሄ በንፁሳነ ክርስትያን ራሱ ሚመለስ ነው እዛም ድረስ መድከምአይጠበቅም ከላይ በበቂ ሁኔታ ተምልሶላታል እኮ😇
Nov 13, 2024Awo mnm madrg aychalm esktegabu ders
Nov 13, 2024Ke Gabcha befit yetederege sex bebetechristian zimut new eskgabu bebetekrstian Ye diyakon haile yewetatoch hiwot milewn sibket simiw yiredashal betaam
Nov 13, 2024Ena nisha migbut layadergut aydl ende tikikil slalhonu eko nw eske gabicha dres mnm maderg yelebachewm
Nov 13, 2024