This is for Orthodox followers : Anyone who isn't Orthodox Christian is going to hell?
Nov 12, 2024እሱን እግዚአብሔር ነው ሚያውቀው ከእኛ ሚጠበቀው በአንዲቷ በክርስቶስ ላይ በተሰጠች ሀይማኖት በሀዋሪያ አበው አስተምሮ እና ከሚስጥራት እየተካፈሉ በተጋድሎ መኖር ነው እስከመጪው ህይወት ድረስ... ከዛ ሌላው ስራ እና ውሳኔው የአባታችን ነው :: ግን እንላለን ያቺ አንዲት ሀይማኖት መገኛዋ ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው::
Nov 13, 2024