NPRR71
#education
Masters አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልማር GAT ተፈትኜ ምናምን በአጋጣሚ ሆኖ department exam አመለጠኝ...ስለዚህ አንድ አመት ከማቃጥል ዝምብዬ አድማስ ወይ ዩኒቲ ምናምን ልግባ ወይስ ይህን አመት ልጠብቅ እና ቀጣይ አመት AAU ልመዝገብ fyi ገና ፍሬሽ graduate ነኝ አንድ አመት በማሳለፌ የማጣው ነገርስ ይኖራል እንዴ 👍👍
Nov 12, 20241 engagements