“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” — ገላትያ 2፥16
Nov 12, 2024“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” — ገላትያ 2፥16
Nov 12, 2024Faith without works is dead” is a phrase from the Bible, James 2:14-26
Nov 13, 2024The way u described ur problem is totally underrated
Nov 12, 2024Orthodox knberk Dingil maryam be hiwotk yadergechilkn nger bcha asb bka that is enougn..... and des ymilgn nggr ale yt edsemahut balastaws. Hulachin hiwot lay bisaf and metsaf ተዓምረ ማርያም yhonal 🥰 bka.... lelaw esuan tykat wede tkklgnaw mngd edtmerak even maryam maryam tblk new ytweldkew esun atrsa enatkn be mitua seat metita ygelagelchat,ድንግል ማርያም ነች❤️..mnm masb ymiyasfelgew ymiyaschenkm nger adlm bka
Dec 09, 2024🥰🥰🥰🥰🥰
Dec 09, 2024ያሉብህን ጥያቄዎች እዚህ ግሩፕ ላይ አቅርብ https://t.me/wahidislamicapologetics
Nov 12, 2024ና ክርስትናን ከኛ ጋር በonline ተማር inbox @amanuel2eight
Nov 13, 2024https://t.me/chk11209/16 I invite u to read this short book, አንተ አሁን ያለህበትን መንገድ አልፈዉ ከመጡ ምሁራን
Nov 12, 2024ሁሉም የሚመልስልህ የሱን ቡድን (ሀይማኖት) Join እንድታደርግ ነው! Just learn basics of logic and philosophy and analyze each religion with the tool you got And then you will be fine wherever you are Let me know if you want to discuss more on it 🤷♂
Nov 13, 2024Same here man Agelaletsish gn😂😂😂😂
Nov 13, 2024https://t.me/Apostolic_Answers yezi channel group lay gebana sle orthodoxm muslimm teykachew
Nov 13, 2024የ 10 ኛ ክፍል ተማሪ ያለሁ ወደ ሜክሲኮ ሚወስድ ታክሲ ውስጥ በ ኢንጅነሪንግ ተመርቃ ስራ ከጀመረች ቀይ መልከ መልካም ልጅ ጋር ተዋውቄ ነበር የእድሜ ልዮነታችንም ነው መሰለኝ በወቅቱ ነፃ ሁኜ ማውራት አልቻልኩም ነበር ቆይቷል ግን እና አሁን ካገኝኋት ብዬ ነው ካለሽ ሀይ በይኝ
Dec 25, 2024It's up to u to decide
Nov 13, 2024Bezi aynet mood west hone mnm aynet wesane atewesn. Just say there were you are at and try to reason out why you need such religion.
Nov 13, 2024kenezi huletu anduan anbib 2 qen ayfejibihim 1.የመጽሐፍቅዱስ ሚስጥር በ ሙሰሊም መነፅር 2. እውን ኢየሱስ ምላክ ነውን?
Nov 12, 2024www.ewnetlehulu.net Answer for any questions. 👆 3 masemaroch ጥግ lay yalutin naketachu ready https://t.me/+bJerdrz0Ub5jZWQ0
Nov 12, 2024የፈጣሪ ዕውቀት በእስልምና እና በክርስትና እይታ! የመፅሀፍ ቅዱሱ (የወንጌሉ) #እግዚአብሄር_እውቀቱ_የተገደበ_ነው ! "ቀጥሎም #እግዚአብሔር_እንዲህ_አለ ፡- የሰዶምና የጎመራ ህዝቦች የሚፈጽሙትን በደል ሰምቻለሁ ሀጢአታቸው እጅግ ከባድ ነው ስለ እነሱ #የሰማሁት_እውነት_መሆኑን_ለማረጋገጥ #ወደ_እነርሱ_እወርዳለሁ "(ዘፍጥረት ምዕ.18 ቁ 20-21) ( #የ1980 ቀላል #አማርኛ_ትርጉም ) እግዜሃብሄር “ሰዶምና ገሞራ”ሃጢአት እንደሚሰሩ ሰምቶ ነበር ይሁን እንጂ የሰማው ነገር እውነት ይሁን አይሁን ሄዶ ማረጋገጥ ግድ ሆኖበታል። ማየት ማመን ነውና ይህ የፈጣሪ ባህሪ, ነውን? ነገር ግን የሰማዉ ነገር እዉነት መሆኑን ለማረጋገጥ መሄድ እንዳለበት ገልጿል ። ሄዶ ካላረጋገጠ እዉነት መሆኑን አያውቅም እንዴ ? ይህ የአምላክ ባህሪ ነዉ ? ማየት ማመን ነዉ የሚለዉ ህግ የሚሰራዉ ክስተቱን በሩቅ ሆኖ ወሬ ለደረሰዉ ነገር ግን አይቶ ላረጋገጠ እንጂ ለአምላክ የሚሆን አይደለም ። ምክንያቱም አምላክ ሁሉንም ያዉቃልና ። ተጨማሪ የመፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃዎች እንመልከት:– "እግዚአብሔር የአዳም ልጆች #የሰሩትን_ከተማና_ግንብ_ለማየት_ወረደ " ( ዘፍጥረት ምዕ.11 ቁ .5)፡፡ ምን ለማለት ተፈልጎ ነው? አምላክ ለማየት ወረደ የሚለው??በነበረበት ስፍራ ሆኖ ማየት አይችልምን??? በሌላ የመፅሀፍ ቅዱስ አንቀፅ ላይ ደግሞ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል :- "እኔም ያላዘዝሁትንና #በልቤ_ያላሰብኩትን ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን በእሳት ያቃጥሉ ዘንድ በሄኖም ልጅ ሸለቆ ያለችዉን የቶፌትን መስገጃዎች ሰርተዋል ።" ( ትንቢተ ኤርሚያስ ምዕ 7 ቁ 31 ) በነቢዩ ኤርሚያስ ዘመን የነበሩ ሰዎች ይህን የመሠለ ታላቅ ሀጢአት ሲሰሩ እግዚአብሔር " ያላዘዝኩትና ጭራሽ በልቤ ያላሰብኩት" ብሏል ። ☞ አምላክ ሳያስበዉና ሳያዉቀዉ የሚከሰት ምን አይነት ድርጊት አለ ? "እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ #በልቡም_አዘነ ።" ( ዘፍጥረት 6 : 6 ) ( አዲሱ መደበኛ ትርጉም ) "እግዚአብሔርም ሰዉን በምድር ላይ በመፍጠሩ #አዘነ #በልቡም_ተጨነቀ " ( ዘፍጥረት 6 : 6 ) ( 1879 እትም ) በመሠረቱ ጸጸት ማለት አንድ ሰዉ አንድን ድርጊት ያደርግና በኋላ ላይ ያ ያደረገዉ ድርጊት ባሰበዉ መልኩ ሳይሆንለት ሲቀር ይፀፀታል ። ምክንያቱም ማንኛዉንም ነገር ከአምላክ ዉጪ ያለ ሁሉ አስቀድሞ ፍፃሜውን አያዉቅምና ። ታዲያ እግዚአብሄር ሰዉን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተፀፀተ ማለት አግባብ ነዉ ? ይህ የ አምላክ ባህሪ ነዉ ? "እኔም በዚያች ሌሊት በግብፅ አገር አልፋለሁ፥ በግብፅም አገር ከሰው እስከ እንስሳ ድረስ በኩርን ሁሉ እገድላለሁ፤ በግብፅም አማልክት ሁሉ ላይ እፈርድባቸዋለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። #ደሙም_ባላችሁበት_ቤቶች_ምልክት ይሆንላችኋል፤ #ደሙንም_ባየሁ_ጊዜ_ከእናንተ_አልፋለሁ ፤" ( ዘጸአት ምዕ 12 : 12- 13) ☞ እግዚአብሔር እስራኤሎችን በማዳን የግብፃዉያንን በኩር ሊያጠፋ ፈለገ ። ይህን አላማዉን ለማሳካት የተጠቀመበት መንገድ እስራኤሎች የራሳቸዉን ቤት ለይቶ ለማሳየት የሚችል የደም ምልክት ደጃፉን እንዲቀቡና እሱም ደሙን ባየ ጊዜ እነሱን እያለፈ ሌሎችን ሊያጠፋ ነዉ ። ቆይ ፈጣሪ የደም ምልክት ካልተጠቀመ አያዉቅም እንዴ ? ምናልባትም ሁሉም ቀብተዉ ቢሆን ኖሮ ማንን ሊያጠፋ ነበር ? ደግሞ አምላክ ሁሉን አዋቂ ነዉ ከተባለ ለርሱ ምልክት እንዴት አስፈለገዉ ? ይህ የፈጣሪን እውቀት ጥያቄ ውስጥ አይከተውምን? “ፈጣሪያችን አላህ (ሱወ) ግን ሁሉን ነገር አዋቂ ነው!” ~ ~~~~ አላህ ሱብሃነ ሁ ወተኣላ በተ ከበረው ቃሉ ስ ለ ሁሉን ነገር አዋቂነቱ እንዲህ ይላል:– «የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው። ከእርሱም በቀር ማንም አያውቃቸውም ፣ በየብስም በባህርም ያለውንም ሁሉ ያውቃል ፣ #ከቅጠልም_አንዲትም_አትረግፍም_እርሱ_የሚያውቃት_ቢሆን_እንጂ …… » (ሱረቱል አል አንዐም 59 ) በሌላ የቁርአን ምዕራፍ እንዲህ ይላል:– «ሰዎች ሆይ ቃላችሁን መስጥሩ (በሚስጥር ተናገሩ) ወይም በርሱ ጩኹ እርሱ /አላህ/ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ አዋቂ ነው።» (ሱረቱል አል ሙልክ 13) ከአንቀፆቹ የምንረዳው “አላህ” (ሱወ) ከርሱ ሊሰወርና ሊደበቅ የሚችል ነገር እንደሌለና ሰው ነገ ከነገወዲያ የሚናገረውንም አስቀድሞ የሚያውቅ መሆኑን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በራሱ አንደበት እንዲህ ይላል:– ዮሐንስ 5:30 እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና። ብሏል።
Nov 12, 2024እመነኝ ኦርቶዶክስ ብትሆን ይሻላል protestant ለተቃውሞ(ክርስትናን ለመቃወም ተብሎ የተፈጠረ ሀይማኖት ነው) እስልምና ደሞ እየሱስ ከተወለደ ከ600 አመት በኋላ የመጣ እምነት ነው
Nov 12, 2024Ke eyesus befit yenbruts eyesus lmn aladanachwm?eyesus ke mohamed s.a.w befit allah yelakw melktegna bicha nw ጠያቂው ወንድሜ የprotestant or orthodox bible አንብብ ወይ ፈላስፋ ትሆናለህ ወይ ደሞ እስልምናን ትቀበላለህ
Nov 12, 2024