ሰላም እንዴት ናችሁ እድሜ 29 ነው ትምህርት ከጨረስኩ 4 አመት ሆኖኛል 2 degree አለኝ እስካሁን ግን ምንም አይነት ስራ እየሰራሁ እይደለም ብዙጊዜ የራሴን ስራ ለመስራት ፈልጋለሁ ግን እስካሁን ካሳብ የዘለለ ማምጣት አልቻልኩም በተማርኩት computer since በቂ የሚባል እውቀት አለኝ ብዬ አስባለሁ ማንም ግን ሊቀጥረኝ አልቻለም ምክንያቱ ምን እንደሆነ አልገባኝም ብዙ ጊዜ እኔ support የማደርጋቸው ናቸው ካጠገቤ ስራ ሚያገኙት አሁን ላይ ምንም ተቀጥሮ የመስራት ፍላጎት የለኝም ቢሆንለኝ የራሴን ብሰራ ደስተኛ ነኝየተወሰነ እስከ 300,000 ብር አለኝ አሁን ላይ በጣም እየተጨነኩ ነው በዚህ የተነሳ የ ጨጓራ GERD ታማሚ ሆኛለሁ እሱም ደግሞ ሌላ ስቃይ ነው እባካችሁ የስራም ሆነ የልምድ ሃሳብ ያላችሁ ምን ልስራ PLEASE አግዙኝ
Nov 12, 2024300k ካለህ እኮ ቀለል ያለ ኮምፒውተር ቤት ወይም ኢንተርኔት ካፌ ከፍተህ መስራት ትችላለህ ግዴታ በተማርክበት ብቻ አይደለም ስኬታማ ምትሆነው እንደዛ ብዬ ነው ማስበው እኔ
Nov 12, 2024