Asker00119
#religion
ኦርቶዶክሳዊያን አባቶቼና ወንድሞቼ ጠዋት ጸሎት ለመጸለይ ብዬ መዝሙረ ዳዊትና ውዳሴ ማርያም ልደግም ወስኛለው በጸሎታቹ አስቡኝ እናም ከየቱ ጀምሬ ነው መጸለይ ያለብኝ ውዳሴ ማርያምና ዳዊቱን ስጸልይ መግቢያ ጸሎት ሚሆነኝን ንገሩኝ ታናሹ ልጃቹ ነኝ
Nov 12, 20245 engagements
ኦርቶዶክሳዊያን አባቶቼና ወንድሞቼ ጠዋት ጸሎት ለመጸለይ ብዬ መዝሙረ ዳዊትና ውዳሴ ማርያም ልደግም ወስኛለው በጸሎታቹ አስቡኝ እናም ከየቱ ጀምሬ ነው መጸለይ ያለብኝ ውዳሴ ማርያምና ዳዊቱን ስጸልይ መግቢያ ጸሎት ሚሆነኝን ንገሩኝ ታናሹ ልጃቹ ነኝ
Nov 12, 2024የዘዉትር ፀሎት የእለቱን ዉዳሴ ማርያም ይዌድስዋ መላዕክት ከዛ የግልህን ፀሎት አድርገክ በአቡነ ዘበሰማያት ዝጋ::እየበረታክ ስትሄድ ደሞ ሌሎቹን ትጨምራለህ😊 መዝሙረ ዳዊት ደሞ: ሰኞ ከ1_30 ማክሰኞ 31-60 ዕሮብ 61-80 ሐሙስ 81-110 አርብ 111-130 ቅዳሜ 131-150 ምዕራፍ እሁድ የነብያትን እና መኃልይን በይበልጥ ግን አባቶችን ጠይቅ። እግዚአብሄር ያበርታህ ወንድሜ በርታልኝ እመብርሃን ትደግፍህ❤️🩹🙏
Nov 12, 2024ሚጀመረው ከዘወትር ጸሎት ነው ከዚያ የዕለቱን ውዳሴ ማርያምና ይዌድስዋ መላዕክት በመቀጠል የዕለቱን መዝሙር( ለምሳሌ ሰኞ ከመዝሙር 1-30) እያለ በየቀኑ 30 መዝሙራት(ምዕራፎች)።
Nov 12, 2024tewat new weyis mata minebebew
Nov 12, 2024ፀሎት ብቻ ሳይሆን መስገድ
Nov 13, 2024በ አቡነ ዘ በሰማያት ትጀምርና የዘዉትር ፀሎት ዉዳሴ ማርያም የእለቱን አንቀፀ ብርሀን ይዌድስዋ መላእክት መልክአ ማርያም መልክአ ኢየሱስ ከዛ በ አቡነ ዘበሰማያት ታሳርግ እና የግል ፀሎትህን ታደርሳለክ ዳዊት ከመፀለይክ በፊት አባቶችን ጠይቅ
Nov 12, 2024