#Orthodoxppl Hello , how are you guys ? So recently i have realized that many orthodox ppl are not getting successful at meeting people that they want. I just came up with a channel that can look for Orthodox matches for people based on their age & place choices ( For People who want to have church & Teklil Marriage) ... do you think it is a good idea ?
Nov 11, 2024እውነት እውነቱን ስንነጋገር መገናኛ ስፍራ ሳይኾን የጠፋው "ኦርቶዶክሳዊነት" ነው የጠፋው ! ከመንፈሳዊነት ይልቅ መንፈሳይነት ስላጠቃን ነው የተቸገርነው። ይኽ ወደ ትዳር እና ወደ እጮኝኘት ሕይወት ስናመጣው " አፍ ሌላ አእምሮ ሌላ ልብ ሌላ " ነው። ( ትርፉ ወሬ ብቻ ቢኾንም ወደፊት ግን ሰፋ ባለ ጽሑፍ ለመግለጽ እሞክራለኹ ) ኦርቶዶክሳዊያን የማንነት ቀውስ ውስጥ ገብተናል። መጀመሪያ ከራሳችን እንታረቅ ! እውነት እግዚአብሔር ያለበት ትዳር ምን አይነት ነው ? ስንቶች በቁርባን እና በተክሊል ተጋብተው በስንቶቹ ቤት እና ሕይወት ውስጥ እግዚአብሔር አለ ? . . እልፍ ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዎች አሉ ! መንፈሳይነት ፋሽን በኾነበት በዚኽ ዘመን ክርስቲያን መኾን እንጂ ክርስቲያን መምሰል አያዋጣንም።
Nov 12, 2024