እንዴት ናችሁ? እስቲ አትለፉኝ🙏 የ2015 ተፈታኝ ነበርኩና entrance አልፌ univ ከገባው በህዋላ ሁሉም ነገር ድብልቅልቅ አለብኝ ምንም ባጠና ብልፋ ጭራሽ ውጤት መስራት አልቻልኩም። አዕምሮዬ ነገሮችን የመረዳትና የማስትዋል አቅሜ በጣም ወርዷል በጣም። freshman ላይ ምንም ሳልሰራ ማልፈልገውን department እንደገባ ተገደድኩ እንዳጠናውትና እንደለፋውት ቢሆን 4.00 ሰርቼ ምፈልገውን ባገኘው። የ remedial ተማሪዎች ከኔ እጥፍ የተሻሉ ሆነው ሳይ ይገርመኛል እኔ direct ሆኜ ከነሱ እኩል እንኳን መስራት አልችልም ብዬ አዝናለው የምር ይሰማኛል ባላለፍኩ ብዬ አስባለው። Endi brain fog ያደረገኝ masturbation ይመስለኛል በጣም ሱሰኛ ነበርኩ ግን እንደምንም አቁምያለው ግን still effect አለው። እስቲ የ Orthodox እህት ወንድሞቼ በ ውጤት ማጣት ስትቸገሩ ምንም የማስተዋል የመረዳት የማስተዋል የመርሳት አቅማቹ ሙሉ በሙሉ ሲጠፋ ምን ብላቹ ነው ምትፀልዩት? ብዙ ነገር ሞክሪያለው በቃ እኔ አቅቶኛል እድ ያለውት አላማ ስላለኝ ነው ራሴን መለወጥ ስለምፈልግ ነው ግን አልቻልኩም። Next week final exam አለን ንባብ ከጀመርኩ እንኳን ብዙ ቆየው ግን ምንም ማውቀው ነገር የለም። ይገርመኛል ለምን እዚህ እንዳለው ራሱ። ብቻ አንድ ቀን ሁሉም ነገር አንድ ቀን እንደሚስተካከል ተስፋ አደርጋለሁ።
Nov 11, 2024Im uni fresh student when I was 12 mnm batena algeba ylegn neber ena yehone tselot ale pdf nw inbox llklh echlalew
Nov 12, 2024