ምግብ ትንሽ እንደበላሁ ነው ሚዘጋኝ ወደላይ ራሱ ይለኛል እና ምታቁን መፍትሔ 🙏 በዛላይ ስፖርት እሰራለሁ
Nov 11, 2024ከልምድ ነው እንጂ እንደ ሀኪም ምክር እንዳትወስደው ... አንደኛ ትላትል(ወስፋት) ሊሆን ይችላል እሱን ጤና ጣቢያ ስቱል ሰጥተህ ወዲያው ማወቅ ትችላለህ ... ሁለተኛው ደግሞ በቫይታሚን(መልቲ-ቫይታሚን) በመውሰድ የሚስተካከል ነው ፋርማሲ ውስጥ ታገኘዋለህ... ሶስተኛው ደግሞ ፕሮቲን ሼክ ምትጠቀም ከሆነ ወደ ተፈጥሮ ፕሮቲን ይዘት ያላቸው ምግቦች ቀይር ፕሮሰስድ የሆነው አንዳንድ ሰው ላይ የጨጏራ እና የተለያዩ መሰል እክሎችን ሲያደርስ ሰምቻለሁ::
Nov 12, 2024