Mj46
#health
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ፀጉሬን ቅባት በደንብ ተቀብቼ ቶሎ ይመጠዋል በጣም ይደርቃል አናቴ ተረከዜም በጣም ደረቅ ነው even ተቀብቼ ራሱ የጤና ችግር ይኖረው ይሆን መፍትሔዉስ ? አመሰግናለሁ ተወዳጆች
Nov 11, 20243 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ፀጉሬን ቅባት በደንብ ተቀብቼ ቶሎ ይመጠዋል በጣም ይደርቃል አናቴ ተረከዜም በጣም ደረቅ ነው even ተቀብቼ ራሱ የጤና ችግር ይኖረው ይሆን መፍትሔዉስ ? አመሰግናለሁ ተወዳጆች
Nov 11, 2024Wha bedemb teta / techi. Maybe leza yhonal. Wha sians koda yemedrek bahri alew
Nov 11, 2024Terkzhe is probably the dead skin so have a warm water keza add baking soda ,conditioner and salt keza soak it for 15 minutes and kemtatbhe befit there is foot scruber beyebotawe meshte it cost around 100 or some besu bednbe fetgwe
Nov 11, 2024