#business
ሰላም እንዴት ናችሁ? ለ3 ሆነን ቁርስ ቤት መክፈት ፈልገን ነበር። ክፍለ ከተማ ...ገቢዎች በአጠቃላይ ለመጀመር ያለው ሂደት ምንድነው? Thank you in advance
Nov 11, 20242 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ? ለ3 ሆነን ቁርስ ቤት መክፈት ፈልገን ነበር። ክፍለ ከተማ ...ገቢዎች በአጠቃላይ ለመጀመር ያለው ሂደት ምንድነው? Thank you in advance
Nov 11, 2024ውል ትዋዋላላችሁ ከአከራይ ጋር... ከዛ ውሉን ይዛችሁ የምትከፍቱበት ቀበሌ ሄዳችሁ ለክፍለከተማው ገቢዎች ይጽፉላችኋል... ከዛ እዛ ሄዳችሁ Tin no ታወጣላችሁ ... ከዛ ወረዳችሁ ተመልሳችሁ ንግድ ፍቃድ ታወጣላችሁ ቤቱ የራሳችሁ ከሆነ የመጀመሪያውን step አውጣው
Nov 11, 2024@wechat_et
Nov 11, 2024