#business
ሰላም ቤተሰቦች እባካቹን እርዱኝ ግራ ገብቶኝ ነው 🙏🙏🙏 እጄ ላይ 900ሺ ብር አለ እና መኪና ገዝቼ Ride, feres... መስራት እፈልጋለው እና atoz ለመግዛት ነበር ያሰብኩት so ስለ መኪናው የምታቁ ሰዎች እባካቹ ንገሩኝ አሪፍ መኪና ነው? ወይስ ይቅርብኝ የማይሆን ከሆነ ደግሞ የተሻለ መኪና በዚህ ዋጋ ካለ አሳውቁኝ 🙏🙏🙏
Nov 10, 20244 engagements
ሰላም ቤተሰቦች እባካቹን እርዱኝ ግራ ገብቶኝ ነው 🙏🙏🙏 እጄ ላይ 900ሺ ብር አለ እና መኪና ገዝቼ Ride, feres... መስራት እፈልጋለው እና atoz ለመግዛት ነበር ያሰብኩት so ስለ መኪናው የምታቁ ሰዎች እባካቹ ንገሩኝ አሪፍ መኪና ነው? ወይስ ይቅርብኝ የማይሆን ከሆነ ደግሞ የተሻለ መኪና በዚህ ዋጋ ካለ አሳውቁኝ 🙏🙏🙏
Nov 10, 2024Broski eje lay Toyota vitz ale if u are interested just lemme know keza eziw anonymously chat enaregalen slalew neger ketesmaman slk enelewawetalen
Nov 11, 2024Inbox me: @Ephremti12
Nov 11, 2024You can ask about car on market group here https://t.me/ABCMarket11/181591
Nov 12, 2024900k ምን ሰርተህ ነው ያገኘሀው ለኛም ብትነግረን
Nov 11, 2024