#personal
ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ላስቸግራቹ… …የምኖረው ሀዋሳ ነው ኮሌጅ 2ኛ አመት ተማሪ ነኝ እና ማታ ማታ ወይም ቅዳሜ እና እሁድ የሚሰራ ማንኛውም ስራ እንዴት ማግኘት እችላለው?.... እባካችሁ ቢያንስ ስራ ኖሮኝ ስራዬን እየሰራው Atleast የራሴን ወጪዎች መሸፈን እፈልጋለው ከቤተሰብ ገንዘብ መቀበል በጣም ይደብራል እና እባካችሁ የሆነው ይሁን ብቻ ባልኩት ሁኔታ ስራ የምታውቁ ካላቹ እባካችሁ🙏🙏
Nov 10, 20243 engagements