CoalCrane7819.5
#health
ሰላም guys ይሄ ጥያቄ ለወንዶች ነው የፊት ቆዳዬ በጣም ደረቅ ነው ማለት shower ከወሰድኩ በኋላ ምናምን በጣም ነጭ ይሆናል እና መጠቀም የምችለው ነገር recommend ብታረጉኝ please...and thank you for ur help
Nov 10, 20240 engagements

Nov 10, 2024