#personal
አረ ወንድሞቼ እህቶቼ እርዱኝ የማይገባኝ ህይወት እያመራሁ ነው አትጨክኑብኝ ሌላው ቢቀር በሀሳብ እርዱኝ 🙏 😥 እባካችሁ አንድን ወጣት እናትርፋ ለእናንተ ይሄን ማድረግ ቀላል ነው ለኔ ግን በምድር ላይ ያለ ሲኦል ሆኖብኛል ህይወት እባካችሁ ታደጉኝ እኔ የምፈለግው ስራ ነው ማንኛውንም ስራ ምንም ይሁን ሰራለዉ ይሄን መልዕክት Share እያደረጋችሁ እናንተም እኔን መርዳት ከቻላችሁ እባካችሁ ሰርቼ እንድለወጥ እድል ስጡኝ 12 ውጤት ተበላሽቶብኛል
Nov 09, 20245 engagements