Selam sewoch yehone muslim guwadegnaye kezih betach yalewn verse anseto yehe ye ክርስቶስ nebyenetn nw miyasayew so krstos neby nw enji geta aydelem alegn ena yehe verse eyetefetseme yale tenbit endehone akalew balsasat ena bible lay esun bota teksachuh betabrarulegn selezih ngr please "እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።" (Yohannes 17:3)
Nov 09, 2024ስለ አብ እና ወልድ የባህሪይ አምላክነት የሚናገርበት ክፍል ነው. . . የተላከ ወልድ አምላክ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ ወንጌል የዘላለም ሕይወት ናት. . . በእኔ በቀር ወደ አብ መሄድ አይቻልም እንዲል እኔን ያየ አብን አየ እንዳለው. . . ክርስቶስን ማወቅ የዘላለም ሕይወት እንደሆነ የሚናገርበት ክፍል ነው! ወረድ ብለህ አንብብ በለው ቁጥር አምስት ላይ 5፤አኹንም፥አባት፡ሆይ፥ዓለም፡ሳይፈጠር፡ባንተ፡ዘንድ፡በነበረኝ፡ክብር፡አንተ፡በራስኽ፡ዘንድ፡አክብረኝ። አለም ሳይፈጠር በእሱ ዘንድ ክብር የነበረውን አምላክ ነብይ እንዳልሆነ ከዚህ በተሻለ መንገድም መግለጽ ይቻላል. . .
Nov 11, 2024