So ሰዎች how u doing? እና ምን መሰላችሁ i have been spamming ppl for like 5 months and እንደ ሳምንቱ at least 18k አገኛለው (እስከዛሬ least ያገኘሁት ያን ያህል ነው) እና የጀመርኩ ግዜ በጣም ደስተኛ ነበርኩ አሁንም ነኝ እኮ ግን not እንደድሮ በቃ በጣም guiltiness ይሰማኛል ብሩንም ምንም አላረግም አካውንቴ ውስጥ ቁጭ ብሎ ሺ ግዜ አየዋለው እና እናንተ ብትሆኑ ምን ታረጋላችሁ የምር be honest ለማቆም እያሰብኩ its been ወር ሊሆን ነው
Nov 09, 2024ብሮ ሰው እርዳበት። ማርያምን እኔ እየዋሸሁህ አደለም ዩኒቨርስቲ እናቷ ታማ ምታሳክምበት ያጣች አለች ካላመንህ ከነ ማስረጃ ታሳይሀለች የቻልከውን አርግላት። ከፈለካት ዩዘርኔሟን ሰጥሀለው። ፅደቅ
Nov 10, 2024