#other
Temporary መንጃ ፍቃዴ expire ሊያረግ 1 ሳምንት ይቀርዋል እና የት ነው ማሳድሰው? Expire ሲያረግ ወይስ ሳያረግ ነው መሄድ ያለብኝ? ምን ያስፈልገኛል? Expire ኣርጎ ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም ችላለው?ስንት ጊዜ ይወስዳል? ስንት ብር ይፈልጋል? መንጃ ፍቃድ የወሰድኩት ቃሊቲ ነው እና የተፈተንኩት ታይዋን ኮልፌ ነው እባካችሁ ቶሎ መልሱልኝ ጉዞ ኣለብኝ ሰሞኑ
Nov 08, 20242 engagements