#relationships
ሰላም አንድ ልጅ አለች ለ 3 አመት ያክል እያወራን ማገናኘት አልቻልንም መገናኘት እንፈልጋለን ግን አንድ ቀን ልታገኛኝ መታ ነበር ግን አልነበርኩም ቴክስት ሳወራ ካልመለስኩ ትቆጣለች እንዴት ነው ነገሩ ? ? Bestfiend enhun wys endet gra gbay
Nov 08, 20243 engagements
ሰላም አንድ ልጅ አለች ለ 3 አመት ያክል እያወራን ማገናኘት አልቻልንም መገናኘት እንፈልጋለን ግን አንድ ቀን ልታገኛኝ መታ ነበር ግን አልነበርኩም ቴክስት ሳወራ ካልመለስኩ ትቆጣለች እንዴት ነው ነገሩ ? ? Bestfiend enhun wys endet gra gbay
Nov 08, 2024አይ ተጋቡና እሷም ቁጣዋን ታብርደው🤣 ይህ የግንኙነት ህይወት ወዴት ወዴት እየሄደ ነው 🤔
Nov 10, 2024ግራ ገብቶኛል friend nan
Nov 10, 2024Eziw hager honachu nw yemategenaghut Gn Bestfriend enehun yemil hasab kaleh erasu fkr aydelem yalebeh....leza yante semet lemegemet yekelal Bayhon eswan amakrat
Nov 10, 2024