#society
HI guys telbirr lembder ደረጃህን ከ ደረጃ 1 ወደ 3 አሳድግ አለኝ እንዴት ነዉ የማሳድገዉ
Nov 08, 20243 engagements
HI guys telbirr lembder ደረጃህን ከ ደረጃ 1 ወደ 3 አሳድግ አለኝ እንዴት ነዉ የማሳድገዉ
Nov 08, 2024Is it by transaction? I'm not sure
Nov 10, 2024ወደ ቴሌ መታወቂያ ይዘህ ሂድና አስደርግ። ከቻልክበት ደሞ ቴሌ ብር አፕ ውስጥ መታወቂያህን አፕሎድ በማድረግ እንዲሁም ፎርሞችን በመሙላት ማሳደግ ትችላለህ
Nov 10, 2024Tele bakal hedeh nw masadeg mtchlew
Nov 10, 2024