#food
እየበላው ነበር....እና ትን ሲለኝ ውሃ ጠጣው....ከዛ በኃላ ትን አላለኝም...ምንድን ነው ምክንያቱ...ከውሃው ነው ወይስ ከትንታው ነው?
Nov 08, 202410 engagements
እየበላው ነበር....እና ትን ሲለኝ ውሃ ጠጣው....ከዛ በኃላ ትን አላለኝም...ምንድን ነው ምክንያቱ...ከውሃው ነው ወይስ ከትንታው ነው?
Nov 08, 2024እሺ ሲመስለኝ የአየር ቱቦ እና የምግብ ቱቦ የተለያዩ ናቸው እና ትንታ ሚፈጠረው ከአየር ውጪ ሌሎች ነገሮች ወደ ቱቦው ለመግባት ሲሞክር ሳንባችን እራሱን ለመከላከል ወደላይ ሲገፋው ይመስለኛል (በአየር) እና ምግቡ መንገዱን ስቶ ሊሄድ ነበረ ከዛን ውሃው አትጠጣም ውሃው ምግቡን ይዞት ወረደ
Nov 10, 2024Just God's tibeka neither wuha nor tinita
Nov 11, 2024ትንታ ምግብ የምግቡን ቱቦ ስቶ ወደ ትንፋሽ ሲገባ ሚከሰት ነው እና ውሀው ምንም አላረገም ስታስል ምግቡ ይወጣል መስሎህ ነው
Nov 11, 2024Melsun kagegneh ngeren
Nov 10, 2024Ten yasbaleh neger wuhaw aweredew
Nov 10, 2024ደደብ Minded
Nov 10, 2024