Geremegn532
#politics
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ኢትዮጵያን የመሩ መሪውዎችን እኔም ቢሆን ያጋጠሙኝ ሰዎች ስንጠቅስ ለምንድነው ሀይለማርያምን ምንዘለው ማለት አብይ አህመድ፤ ¿??¿?? መለስ ዜናዊ ፤ መንግስቱ ሃይለማርያም ፤ ነው ወይንስ እኔን ብቻ ነው why
Nov 08, 20244 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ኢትዮጵያን የመሩ መሪውዎችን እኔም ቢሆን ያጋጠሙኝ ሰዎች ስንጠቅስ ለምንድነው ሀይለማርያምን ምንዘለው ማለት አብይ አህመድ፤ ¿??¿?? መለስ ዜናዊ ፤ መንግስቱ ሃይለማርያም ፤ ነው ወይንስ እኔን ብቻ ነው why
Nov 08, 2024እሱ በህግና ስርአት ነበር ያስተዳደረው ያው ሀበሻ ስርአት አይወድልንም ሌሎች ሁሉም ግፍ ሰርተው ሀጢያት ሰርተው ነው ሚወርዱት በግድ እሱ ግን ስላልመታን ስላልጎዳን ትኩረት አልሰጠነውም ግን እንደሱ በሀቅ ያስተዳደረ የለም አይኖርምም
Nov 11, 2024አይ አልችልም ብሎ ስለወረደ እና በሱ ጊዜ ያን ያህል ነገር አልተፈጠረም(ምንም አልሰራም)
Nov 10, 2024