#family
ሰላም ወንድሞች እና እህቶች ጅማ አካባቢ ያላችሁ ሰዎች አንድ ነገር ተባበሩኝ። ጅማ ውስጥ የሚኖር "ወዳጆ ዋጋኖ" የሚባል ሰው ለማግኘት ነበር። ነዋሪነቱ ጅማ ውስጥ ነበር። "ዘነበች ሃይሌ" ከምትባል ሚስቱ ሁለት ወንዶች ወልዶ ነበር። እናም ከልጆቹ እና ሚስቱ ተለይቶ ብዙ ዓመት ቆይቷል። ምናልባት ወደ 45 ዓመት በላይ። እናም ቤተሰቦች ወይም ዘመዶች ካላችሁ እንድታዋሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ።🙏 ፎቶ :-ዘነበች ሀይሌ(ሚስት) ተካ ወዳጆ (ልጅ) ግርማ ወዳጆ(ልጅ) @JossyG673
Nov 06, 20242 engagements