#relationships
ፍቅረኛዬ ከውጭ ልትመጣ ነው እና ስትመጣ ቤተሰቧ ሳያውቅ ከኔጋ ሆቴል for a week አብረን ልንቆይ አስበናል እን d/zeit እሷ nazret እና አአ አሪፍ የምትሉት ሆቴል w fair price recommend አርጉኝ እናም ምን ልስጣት ስጦታ ከአበባ ውጭ እንዴትስ ሰርፕራይዝ ላርጋት honestly pls
Nov 06, 20248 engagements
ፍቅረኛዬ ከውጭ ልትመጣ ነው እና ስትመጣ ቤተሰቧ ሳያውቅ ከኔጋ ሆቴል for a week አብረን ልንቆይ አስበናል እን d/zeit እሷ nazret እና አአ አሪፍ የምትሉት ሆቴል w fair price recommend አርጉኝ እናም ምን ልስጣት ስጦታ ከአበባ ውጭ እንዴትስ ሰርፕራይዝ ላርጋት honestly pls
Nov 06, 2024ይቅርታ ፤ ግን ቤተሰብ ሳያውቅ ለዚያውም ሳትጋቡ ለምን ??? ወይ አግባት ወይ እስክትጋቡ ጠብቅ ምንድነው እንደዚህ አይነት ነገር???!
Nov 07, 2024ልክ ነኽ ግን አታስብ ምንም አይፈጠርም ሁለታችንም በቤተክርስቲያን ነው ለመጋባት የወሰነው አሁን just for discussion and ናፍቆት😁
Nov 07, 2024ባህላዊ ምግብ ቤት ውሰዳት
Nov 07, 2024ድብብቆሽ መጫወት ለምን አስፈለገ አቦ
Nov 07, 2024Yenen mist new ende mitagniw bro??🤔 same story.
Nov 07, 2024hh ena mn asebik esti be glh
Nov 07, 2024