NO Difference ኪዳነምህረት እእ ማርያም የተለያየ ዕለት ላይ መዋሉ ላልሽው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ኪዳንን የተቀበለችበት ዕለት በየካቲት 16 ስለሆነ እሱን ለመዘከር(ለማስታወስ) ሲባል ነው ልደታ ለማርያም ስንል የተወለደችበትን ግንቦት 1ን እያሰብን ነው። የጌታችንን እንኳን ልደቱን በዓለወልድ(29) አማኑኤል(28) እያልን እንዘክራለን ሌላው ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሲሉ የዚችን ዓለም ጣዕሟን ለናቁት ስለሱ ሲሉ ደማቸውን ላፈሰሱ ስለ መንግሥተ ሰማያት ሲሉ መራራ ሞትን ለታገሷት ለጻድቃን ሰማዕታት ቤተክርስቲያን ይሰየምላቸዋል። መዝ111:6 "...የጻድቅ መታሰብያው ለዘለዓለም ይኖራል"
Nov 06, 2024