#religion
Selam endet nachu ለፅጌ አበባ ልገዛ ነበር እና ለማነው የሚሰጠው ሴት ብትገዛ ችግር አለው መቼስ ልግዛ እንዳይደርቅ???
Nov 05, 20242 engagements
Selam endet nachu ለፅጌ አበባ ልገዛ ነበር እና ለማነው የሚሰጠው ሴት ብትገዛ ችግር አለው መቼስ ልግዛ እንዳይደርቅ???
Nov 05, 2024Kidame ameshash akababi gizji ena mekdes wst ከቅኔ ማኅሌት ከቆሙት ለአንዳቸው ስጥልኝ ብለሽ ስጫቸው
Nov 06, 2024ችግር የለውም ገዝተሽ ማኅሌት ሳይጀምር ስጥልኝ ማለት ትችያለሽ ለአንዱ
Nov 06, 2024