#education
ሰላም ቤተሰብ, በሪሜዲያል ፕሮግራም የተመደብኩት ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ነው ወደ ወላይታ ሶዶ፣ ዲላ፣ አርባምንጭ ፣ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የደረሰው እና መቀያየር የሚፈልግ ተማሪ ያናግረኝ።
Nov 05, 20242 engagements
ሰላም ቤተሰብ, በሪሜዲያል ፕሮግራም የተመደብኩት ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ነው ወደ ወላይታ ሶዶ፣ ዲላ፣ አርባምንጭ ፣ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የደረሰው እና መቀያየር የሚፈልግ ተማሪ ያናግረኝ።
Nov 05, 2024@h14589 DM me. Or inbox me
Nov 07, 2024ኧረ የተመደባችሁበትን በምንድነው ያያችሁት
Nov 06, 2024