ሰሞኑን weird ነገሮች ህይወቴ ላይ እየተከሰቱ ነው። አዳዲስ ሰዎችን እና ቦታዎችን ድንገት አገኛለሁ። ግጥምጥሞሽ ሚመስሉ ግን የታቀዱ አይነት ሚሰራቸው ሁኔታዎች። My Q is.. Are heaven and Hell in this Earth?? አንዳንዶች ገሃነም ውስጥ አንዳንዶች ደሞ ገነት ሌሎቹ መሃከል ላይ ሚኖሩ ይመስላችኋል??? ምን አልባት ተሳስተን ቢሆንስ ....
Oct 09, 2020How did u went from wired things happening to existence of heaven and hell?
Oct 09, 2020