ለፍቅረኛዬ ድንግል እንዳልሆንኩ ነግሬው ነበር በልጅነቴ ተደፍሬ ምናምን ብዬ በቃ እሽ ያለፈ ነገር ነው በዛ ላይ ያለፍላጎትሽ ነው ብሎ ተቀበለኝ። እውነታው ግን እሱ ጋር ስንተዋወቅ አደለሁም ያልኩት ሰአት ድንግል ነበርኩ ድንግል አይደለሁም ያልኩት ለእኔ ያለውን ፍቅር ለጊዜያዊ ስሜት ነው ወይስ ከልቡ ያፈቅረኛል የሚለውን ለማወቅና የሆነ ሰአት ድንገት ድንግልናዬ ቢጠፋስ ብዬ ዋሽተሽኛል እንዳይለኝ ነበር። እንደፈራሁትም ዩንቨርሲቲ ላይ ስህተት ሰራሁ የክላሴ ልጅ ጋር ስፔስ ላይ ስናጠና ስሜት ውስጥ ገብተን ሴክስ አደረግን አሁን በጣም ጨነቀኝ ምን ልበለው? ከእሱ ላይ ቺት ማድረጌን ድንግልናዬን ከእሱ ጋር እያለሁ ለሌላሰው መስጠቴን በቃ ሳስበው በጭንቀት ልፈነዳ ነው። እባካችሁ እህታችሁን እርዱኝ መጥፎ ቃል ሳትናገሩ ለፍቅረኛዬ ምን እንደምለው ብቻ ንገሩኝ በጣም አፈቅረዋለሁ ላጣው አልፈልግም
Nov 05, 2024ቀስ ብለሽ ከህይወቱ ውጪ
Nov 06, 2024