#other
ሰላም ሰዎች እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን ፖሊስ ብገባ ወይም ፖሊስ ብሆን ምን ችግር አለው? በእርግጥ የኔ የመጀመሪያ ህልሜ ወይም ፍላጎቴ ደህንነት መሆን ነበር ግን ያለኝ የትምህርት ደረጃ Deploma ብቻ ነው በዛ አልችልም:: እና ፖሊስ ለምን ሰው ይጠየፈዋል? ፖሊስነት ገብቼ ቀስ በቀስ ደረጃዬን ባሻሽለስ?
Nov 04, 20244 engagements
ሰላም ሰዎች እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን ፖሊስ ብገባ ወይም ፖሊስ ብሆን ምን ችግር አለው? በእርግጥ የኔ የመጀመሪያ ህልሜ ወይም ፍላጎቴ ደህንነት መሆን ነበር ግን ያለኝ የትምህርት ደረጃ Deploma ብቻ ነው በዛ አልችልም:: እና ፖሊስ ለምን ሰው ይጠየፈዋል? ፖሊስነት ገብቼ ቀስ በቀስ ደረጃዬን ባሻሽለስ?
Nov 04, 2024It was a good profession gin ezi ager Webber tebaki newu mitonew which means hizb lay metekos megref newu sirak mihonewu it's ur choice
Nov 05, 2024በርታ wendm alem. Yene wendm endante ye sheger lj nw enam police kehone 3 amet nw, he is currently inspector and he loves what he is doing. Betam miyakora sra nw berta👋.
Nov 05, 2024ይልቁንስ ደህንነት ለመሆን የት ነው ምዝገባው መስፈርቱስ
Nov 05, 2024ደህንነት የት ነው ምማረው
Nov 05, 2024