ሰላም እንዴት ነው አይምሮዋቹን ኮንትሮል ምታረጉት ማሰብ ምትፈልጉትን ብቻ እንዴት ነው ማሰብ ምትችሉት?? ብዙ ማሰብ ማልፈልጋቸው ነገሮች አይምሮኔን እያጨናነቁት ነው ነገሮቹን አለማሰብ ብፈልግም እራሴን በሌላ ነገር ብዚይ ባደርግ እንኳን አልለቅ አለኝ
Nov 04, 2024ላለማሰብ ስትታገል Energy ያገኛል ማሰብ የማትፈልገው ሀሳብ. . . ስለዚህ አይተውክም. . . ማድረግ የሚሻለው ከሀሳቡ ጋር መታገል ሳይሆን ካስጨነቀህ አልሄድ ካለህ ሀሳብ በላይ ከፍተኛ ንዝረት ያለው ሀሳብ ማሰብ ነው አእምሮ እንደዛ ነው የሚሰራው. . . ለምሳሌ ማድረግ የምትፈራው ግን ማድረግ የምትፈልገው ነገር ይኖራል በ Life ውስጥ. . . በ Trauma ምክንያት በተለያየ ጫና ማድረግ እየፈለክ ያላደረከው ነገር ይኖራል እሱን በድፍረት አድርግ. . . አሁን ከሚያስጨንቁህ ሀሳቦች በላይ ድርጊትህ አእምሮህን በሙሉ ይቆጣጠራል. . . አድርገህ የማታቀውን ነገር አድርግ በዛ አቅምህን አእምሮህን ሀሳብህን እያወክ እና እየተቆጣጠር እያደክ ትመጣለህ. . . እራሴ ላይ የሰራልኝን ነው ያወራሁክ👊
Nov 05, 2024