ሰላም ሰዎች እስከ ዛሬ ብዙ ጥያቄ ጠይቄ ብዙዎች ተመልሰውኛል እና ለዛ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 እና አሁን ደግሞ ለ 4 ሁነን የሆነ ድርጅት ከፍተን ነበር እና ስም ማዉጣት ፈልገን በ አንድነት ዙሪያ የሆነ ሀሪፍ የሆነ ስም ፈልጌ ነበር እና እንድትተባበሩኝ ፈልጌ ነበር ማለት በ ግእዝ ሊሆን ይቻላል በሌላም language ሊሆን ይቻላል ብቻ አንድነትን ትብብርን ሚገልፅ ይሁን ለ ትብብራቹህ አመሰግናለሁ 🙏
Nov 04, 2024ቶኩማ(Tokummaa)
Nov 04, 2024