Selam le enante yihun Mn meselachu beteseboche Orthodox nachew ene demo Protestant negn ena le 3 amet be ድብቅ neber samelk yeneberew gn behone agatami beteseboche aweku ena mircha akerebulign getan kekadish abireshin menor tichoyalesh getan kemeretsh demo betun lekesh wich alugn beza lay ye campus temari negn ene demo hulum neger yikribign biye getan meretku ena beteseboch kebet abarerugn mn endemareg gra gebtognal sra magnet alchalkum Any advice Please 🙏🙏
Nov 03, 2024ሰላምሽ ይብዛ ምን እንደሚያናደኝ ታውቂያለሽ?ብዙዎች ኦርቶዶክስን መርምሮ ከመረዳት ይልቅ በሰው አይተው ነው መፍረድን የሚመርጡት ከዛም አልፈው የሰው አስተሳሰብ ላይ ጥላሸት ለመቀባት ይጥራሉiiiዕውን እነሱ ጌታን ከካድሽ ከኛ አትኖሪም ካሉ they ain't Orthodox(imposter nachew)cuz እናንተ ከምትሉት በላይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቤተክርስቲያናችን ትልቅ መሰረት ነው እናንተ ግን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እያሉ ከመጮህ ይልቅ እና ክርስቶስ እናንተጋ ብቻ ያለ ለማስመሰል ስትጥሩ ትዳክራሉቹ ያሳፍራል በደንብ ኦርቶዶክስን ዕወቂያት...ይሄ ነው ምክሬ ገና ህጻን ልጅ ነገር ነሽ መሰል
Nov 03, 2024