Theophorus811.5
#technology
ሰላም ቤተሰብ ስልክ መግዛት ፈልጌ ነበር Samsung 32GB/2RAM ወይም 3RAM ኦርጂናል ስንት ማግኘት እችላለው ? ከሳፋሪ ብገዛ አሪፍ ነው ? ሲስተሙ ምናምን🙏
Nov 03, 20240 engagements

Nov 03, 2024