ንስሃ አባትህ ይህን ያህል ብለው ይሰጡሃል እሱን ከጨረስክ በኋላ ጉልበትህ እስከቻለው ድረስ መስገድ ትችላለህ
Nov 03, 2024ንስሃ አባትህ ይህን ያህል ብለው ይሰጡሃል እሱን ከጨረስክ በኋላ ጉልበትህ እስከቻለው ድረስ መስገድ ትችላለህ
Nov 03, 2024በግላችን በማንኛውም ሰአት ግን መስገድ አንችልማ ከ ግዝት በአላት ውጪ
Dec 05, 2024ለስግደት ሰዓት specify የተደረገለት አይመስለኝም ግን እንደዚ አይነት ነገሮችን ለንስሃ አባት ነው ማማከር.. ደሞ በሰንበት፣በልደታ፣በሚካኤል፣በበዓለ ወልድ ቀን አይሰገድም
Nov 03, 2024