ሰላም ሰዎች ዘንድሮ አንትራንስ ተፈታኝ ነበርኩ እና ውጤት አልመጣልኝም ena ለ remedeal ውጤት መቶልኛል ለግል ኮሌጅ ሚሆን ነጥብ ነው ያመጣሁት እና ሪሚዲያል ልማር ወይስ ኮሌድ በ ዲፕሎማ ልማር እባካችሁ መልሱልኝ🙏🙏
Nov 01, 2024Ik 100 yetebalew neger remedial temre bwedks bleh asbeh yhonal gn demo dip kemtmar remedialun tenkrek memaru yshalal coz mtakatlewn year asbew le dip bcha
Nov 01, 2024